Month: September 2023
-
THE SECOND 2023 PERIODIC ASSESSMENTS ON THE SITUATION OF HUMAN RIGHTS DEFENDERS IN ETHIOPIA
EHRDC has released the second periodic assessment on the situations of human rights defenders in Ethiopia. Click the link to read the assessment – SECOND 2023 PERIODIC ASSESSMENTS ON THE SITUATION OF HUMAN RIGHTS DEFENDERS IN ETHIOPIA. For PDF 23-
-
የአዲስ ዓመት የሰላም ጥሪ
የአዲስ ዓመት የሰላም ጥሪ ጳጉሜ 1 ቀን 2015 በመገባደድ ላይ የሚገኘው 2015 ለአገራችን ኢትዮጵያ ሁለት ገጽታዎች አሉት፤ በአንድ በኩል የሰላም ጅምር ተስፋ ይዞ ቢመጣም፥ በሌላ በኩል ደግሞ ግጭቶች ተባብሰው በዜጎች ሕይወትና የአገር ሀብት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን የዚህ የሰላም እጦት ዳፋም ለመጪው አዲስ ዓመት ሊያወርስ ዋዜማው ላይ እንገኛለን። እኛ ሥማችን ከዚህ የሰላም ጥሪ ግርጌ…