የአዲስ ዓመት የሰላም ጥሪ

የአዲስ ዓመት የሰላም ጥሪ ጳጉሜ 1 ቀን  2015 በመገባደድ ላይ የሚገኘው 2015 ለአገራችን ኢትዮጵያ ሁለት ገጽታዎች አሉት፤ በአንድ በኩል የሰላም ጅምር ተስፋ ይዞ ቢመጣም፥ በሌላ

በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እና አለመረጋጋት በከፍተኛ ጥንቃቄ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲገኝለት የቀረበ ጥሪ

  እኛ ሥማችን ከዚህ መግለጫ ግርጌ የተዘረዘረው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እጅግ አሳስቦናል። ግጭቱን ለመቆጣጠር እና ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ክልሉ “በመደበኛ የሕግ

በሴቶች ላይ የሚፈጸምን የአሲድ ጥቃት በመቃወም በሴቶች መብት ተሟጋች ማህበራትና ድርጅቶች የተሰጠ የጋራ የአቋም መግለጫ

በሀገራችን የተለያዩ የሰብዓዊ መብትና የሴቶች ተቋማት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ለማስቀረት በርካታ ስራዎችን እየሰሩ መሆኑ ይታወቃል። ሴቶች ለጠለፋ፣ ያለዕድሜ ጋብቻ፣ አሰገድዶ መደፈር፣ ድብደባ፣ ግድያ እና