Month: July 2024
-
የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማን ናቸው? ምንስ ይጠበቅባቸዋል?
የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች የሚገለጹት በሚሠሩት ስራ እንጂ በማንነታቸው አይደለም፡፡ “የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች” ተብለው የሚገለፁት በግል ማንነታቸው፣ ባህሪ ወይም የማንነታቸው መገለጫ በሆኑ የወል መጠሪያዎች ሳይሆን በሰላማዊ መንገዶች ሰብአዊ መብቶችን ለማስከበርና ለማስጠበቅ በሚያደርጓቸው ጉልህ ተግባራት ወይም ስራዎች ብቻ የተመሰረተ ነው። በዚህም የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች፡-እንደ ጋዜጠኛ፣ ጠበቃ፣ ፖሊስ፣ የማህበረሰብ አንቂ፣ የሰብአዊ ድጋፍ ወይም መብት ባለሙያ፣ የሕክምና ባለሙያ እና…