We appreciate the Chief Commissioner of Ethiopian Human Rights Commission, Dr. Daniel Bekele for visiting our office. We had a fruitful discussion on strengthening the Center and our work towards the promotion and protection of Human Rights Defenders in Ethiopia. Our appreciation also goes to Mr. Solomon (PEJ Representative) for his support and engagement for our good cause.
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ በማዕከላችን ተገኝተው ቢሮአችንን እና ስራችንን በመጎብኘቶ እናመሰግናለን። ማዕከሉን ማጠናከር እና የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች አቅማቸውን በመገንባት እና ስራዎቻቸውን በማጠናከር ላይ ያተኮረ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። አቶ ሰለሞን (የPEJ ተወካይ) ለመልካም ዓላማችን ላደረጉት ድጋፍ እናመሰግናለን።
- +251(9)88810877
- EHRDCenter@ethdefenders.org
- Friendship Business Center , 5th Floor, Addis Ababa, Ethiopia