ባንቺ ላይ የደረሰው ማንኛውም ፆታዊ ጥቃት ያንቺ ጥፋት ሳይሆን ሙሉ በሙሉ የአጥቂሽ ጥፋት ነው!!
☑️ጥቃት ከደረሰብዎት ወይም የሚያውቁት ሰው ካለ ከስር በተዘረዘሩት ነፃ ስልክ ቁጥሮች ደውለው ያመልክቱ::
የኢትዮጵያ ሴት ህግ ባለሙያዎች ማህበር :#7711
ሴታዊት: #6388
የኢትዮጲያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን: #7307
Marie stopes Ethiopia #8044
#resilientwomen
#ጠንካራሴት
https://fb.watch/bLdKmZgHqW/
https://fb.watch/bLdLeJFLSR/