የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ሰራተኞች ከቦርድ አባላት ጋር ወይይት አድርገዋል

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ሰራተኞች ከቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል። የድርጅቱ ሰራተኞች በድርጅቱ ውስጥ ስላላቸው ተግባር አስተዋውቀዋል ፤ ሰራተኞቹ እስካሁን ስለተከናወኑት ፕሮጀክቶች እና የወደፊት እቅዶችም አሳውቀዋል። የማህበሩ አስተዳደር በድርጅቱ ውስጥ…[...]

Read More