በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እና አለመረጋጋት በከፍተኛ ጥንቃቄ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲገኝለት የቀረበ ጥሪ

  እኛ ሥማችን ከዚህ መግለጫ ግርጌ የተዘረዘረው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እጅግ አሳስቦናል። ግጭቱን ለመቆጣጠር እና ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ክልሉ “በመደበኛ የሕግ ማስከበር ስርዓት ለመቆጣጠር አዳጋች” ሆኖብኛል…[...]

Read More