Month: August 2023
-
EHRDC is looking for a Senior Program Officer
The Ethiopian Human Rights Defenders Centre (EHRDC) was established in December 2019 and registered in November 2020 with registration number 5220 at the FDRE Authority for Civil Society Organizations. EHRDC is dedicated to the advocacy, capacity building, and protection of human rights defenders in Ethiopia to ensure their safety, security, and well-being, and evidence-based advocacy.…
-
በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እና አለመረጋጋት በከፍተኛ ጥንቃቄ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲገኝለት የቀረበ ጥሪ
እኛ ሥማችን ከዚህ መግለጫ ግርጌ የተዘረዘረው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እጅግ አሳስቦናል። ግጭቱን ለመቆጣጠር እና ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ክልሉ “በመደበኛ የሕግ ማስከበር ስርዓት ለመቆጣጠር አዳጋች” ሆኖብኛል በሚል ለፌዴራል መንግሥቱ አስፈላጊውን የሕግ ማዕቀፍ እንዲተገብር መጠየቁን ሰምተናል። ይህንን ተከትሎ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተፈፃሚነቱ በክልሉ እና እንዳስፈላጊነቱ በሌሎችም አካባቢዎች የሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከሐምሌ…