
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታሰሩ የመብት ተሟጋቾች ፍትሕ ይሻሉ!
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ መንግስት በወሰደው እርምጃ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት እንዲሁም በርካታ ቁጥር ያላቸው ግለሰቦች ለጅምላ እስር ተዳርገዋል። [pdf-embedder url="https://ethdefenders.org/wp-content/uploads/2024/02/Ehrdc-PS-statement-feb23-2024.pdf" title="Ehrdc PS statement feb23 2024"][...]
Read More