የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ መንግስት በወሰደው እርምጃ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት እንዲሁም በርካታ ቁጥር ያላቸው ግለሰቦች ለጅምላ እስር ተዳርገዋል።
[pdf-embedder url=”https://ethdefenders.org/wp-content/uploads/2024/02/Ehrdc-PS-statement-feb23-2024.pdf” title=”Ehrdc PS statement feb23 2024″]