የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማን ናቸው? ምንስ ይጠበቅባቸዋል?


የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች የሚገለጹት በሚሠሩት ስራ እንጂ በማንነታቸው አይደለም፡፡ “የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች” ተብለው የሚገለፁት በግል ማንነታቸው፣ ባህሪ ወይም የማንነታቸው መገለጫ በሆኑ የወል መጠሪያዎች ሳይሆን በሰላማዊ መንገዶች ሰብአዊ መብቶችን ለማስከበርና ለማስጠበቅ በሚያደርጓቸው ጉልህ ተግባራት ወይም ስራዎች​ ብቻ ​የተመሰረተ ነው። በዚህም የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች፡-እንደ ጋዜጠኛ፣ ጠበቃ፣ ፖሊስ፣ የማህበረሰብ አንቂ፣ የሰብአዊ ድጋፍ ወይም መብት ባለሙያ፣ የሕክምና ባለሙያ እና […]


በኪነ-ጥበብ ስራዎች እና ባለሙያዎች ላይ የሚደረጉ ጫናዎች እንዲቆሙ   ለመንግስት የቀረበ ጥሪ   “ኪነ-ጥበብን ማፈን የሃሳብ ነፃነትን መጋፋት ስለሆነ ተገቢ ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል” ያሬድ ሃይለማሪያም (በኢትዮጰያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር) ኪነ-ጥበብ የአንድ አገር የሥልጣኔ ደረጃ መገለጫ ከሆኑት ነገሮች አንዱና ዋነኛው ሲሆን  የአገሪቱ ጠቃሚ እሴቶች እንዲጎለብቱ፣ ጎጅ የሆኑት ደግሞ እንዲታረሙ ለማድረግ፣ ማህበረሰብን ለማስተማሪያነት እና የሕዝብ ልብ […]

Combatting Technology-Facilitated Gender-Based Violence in Ethiopia-በቴክኖሎጂ ድጋፍ የሚቃጡ ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እና ትንኮሳዎችን መከላከል


We are proud to announce EHRDC will be hosting a conference and exhibition in collaboration with the Ethiopian Women Human Rights Defenders Network and the Center for Information Resilience (CIR). This event, scheduled for March 9, 2024, is dedicated to addressing the alarming rise of Technology-Facilitated Gender-Based Violence (TFGBV) in Ethiopia. In recent years, the […]

3rd Year Anniversary and Outstanding HRD of the Year Award Ceremony


On January 30, 2024, EHRDC celebrated its 3rd year of establishment with an attendance of more than 70 guests with the theme The Role of Human Rights Defenders for Accountability in Transitional Justice: Ending Violence and Atrocities in Ethiopia. The event was opened by the welcoming remarks of the Organization’s executive director Yared Hailemariam. The […]

የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ


የማህበራዊ ሚዲያዎች የንግድ ተቋማት ፣ የተቋማቱ ባለቤቶችን፣ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሠራጩ መረጃዎች አዘጋጆችን፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን እና የመንግስት አካላትን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻ አካላት አፋጣኝ በሆነ ሁኔታ በማህበራዊ ሚዲያ እየተስፋፋ የመጣውን የፆተኝነት እና የተሳሳቱ አሉታዊ መልዕክት ያላቸው ሴት ተኮር ይዘቶች እና ይዘቶቹን ተከትሎ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስዱ ለማሳሰብ የተደረገ ጥሪ።  ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ 

THE SECOND 2023 PERIODIC ASSESSMENTS ON THE SITUATION OF HUMAN RIGHTS DEFENDERS IN ETHIOPIA


EHRDC has released the second periodic assessment on the situations of human rights defenders in Ethiopia. Click the link to read the assessment – SECOND 2023 PERIODIC ASSESSMENTS ON THE SITUATION OF HUMAN RIGHTS DEFENDERS IN ETHIOPIA.                         For PDF 23-

EHRDC is looking for a Senior Program Officer


The Ethiopian Human Rights Defenders Centre (EHRDC) was established in December 2019 and registered in November 2020 with registration number 5220 at the FDRE Authority for Civil Society Organizations. EHRDC is dedicated to the advocacy, capacity building, and protection of human rights defenders in Ethiopia to ensure their safety, security, and well-being, and evidence-based advocacy. […]