Tag: freedom of expression
-
በኪነ-ጥበብ ስራዎች እና ባለሙያዎች ላይ የሚደረጉ ጫናዎች እንዲቆሙ ለመንግስት የቀረበ ጥሪ “ኪነ-ጥበብን ማፈን የሃሳብ ነፃነትን መጋፋት ስለሆነ ተገቢ ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል” ያሬድ ሃይለማሪያም (በኢትዮጰያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር) ኪነ-ጥበብ የአንድ አገር የሥልጣኔ ደረጃ መገለጫ ከሆኑት ነገሮች አንዱና ዋነኛው ሲሆን የአገሪቱ ጠቃሚ እሴቶች እንዲጎለብቱ፣ ጎጅ የሆኑት ደግሞ እንዲታረሙ ለማድረግ፣ ማህበረሰብን ለማስተማሪያነት እና የሕዝብ ልብ…