Tag: ጋዜጠኞች

  • የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል በጋዜጠኞቹ መፈታት የተሰማውን ደስታ ይገልጻል

    April 7, 2022 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል በህጋዊ መንገድ በመዝገብ ቁ. 5220 እና አዋጅ ቁ.1113/2019 የተቋቋመ መንግስታዊ ያልሆነ፣ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው፡፡ ማዕከሉ ሁሉንም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ጋዜጠኞችን ለመጠበቅ እና ለመከላከል የሚሰራና ጠንካራ ሀገራዊ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ስብስብን ለመፍጠር እየሰራ ያለ ሀገር በቀል ተቋም ነው። ማዕከሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችንና ጋዜጠኞችን አቅም ለማሳደግ እና መብቶቻቸው…