የአዲስ ዓመት የሰላም ጥሪ


የአዲስ ዓመት የሰላም ጥሪ ጳጉሜ 1 ቀን  2015 በመገባደድ ላይ የሚገኘው 2015 ለአገራችን ኢትዮጵያ ሁለት ገጽታዎች አሉት፤ በአንድ በኩል የሰላም ጅምር ተስፋ ይዞ ቢመጣም፥ በሌላ በኩል ደግሞ ግጭቶች ተባብሰው በዜጎች ሕይወትና የአገር ሀብት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን የዚህ የሰላም እጦት ዳፋም ለመጪው አዲስ ዓመት ሊያወርስ ዋዜማው ላይ እንገኛለን። እኛ ሥማችን ከዚህ የሰላም ጥሪ ግርጌ […]

EHRDC is looking for a Senior Program Officer


The Ethiopian Human Rights Defenders Centre (EHRDC) was established in December 2019 and registered in November 2020 with registration number 5220 at the FDRE Authority for Civil Society Organizations. EHRDC is dedicated to the advocacy, capacity building, and protection of human rights defenders in Ethiopia to ensure their safety, security, and well-being, and evidence-based advocacy. […]

በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እና አለመረጋጋት በከፍተኛ ጥንቃቄ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲገኝለት የቀረበ ጥሪ


  እኛ ሥማችን ከዚህ መግለጫ ግርጌ የተዘረዘረው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እጅግ አሳስቦናል። ግጭቱን ለመቆጣጠር እና ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ክልሉ “በመደበኛ የሕግ ማስከበር ስርዓት ለመቆጣጠር አዳጋች” ሆኖብኛል በሚል ለፌዴራል መንግሥቱ አስፈላጊውን የሕግ ማዕቀፍ እንዲተገብር መጠየቁን ሰምተናል። ይህንን ተከትሎ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተፈፃሚነቱ በክልሉ እና እንዳስፈላጊነቱ በሌሎችም አካባቢዎች የሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከሐምሌ […]

FIRST PERIODIC REPORT ON THE SITUATION OF HUMAN RIGHTS DEFENDERS IN ETHIOPIA, 2023


Contextual Assessment On November 2, 2022, the Ethiopian federal government and leaders of the country’s northern Tigray region agreed to end two years of devastating armed conflict. The peace deal, which was brokered by the African Union, was signed in Pretoria, South Africa. A ten-day implementation plan followed in Nairobi, Kenya. This peace agreement marks […]

EHRDC releases a press statement urging the Ethiopian government to the immediate release of journalists


We urge the Ethiopian government to the immediate release of journalists and to stop the restriction of access to the free flow of information. The Ethiopian Human Rights Defenders Center (EHRDC) has learned that the unrest related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church has changed its shape and caused great tension and human rights violation […]

በሴቶች ላይ የሚፈጸምን የአሲድ ጥቃት በመቃወም በሴቶች መብት ተሟጋች ማህበራትና ድርጅቶች የተሰጠ የጋራ የአቋም መግለጫ


በሀገራችን የተለያዩ የሰብዓዊ መብትና የሴቶች ተቋማት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ለማስቀረት በርካታ ስራዎችን እየሰሩ መሆኑ ይታወቃል። ሴቶች ለጠለፋ፣ ያለዕድሜ ጋብቻ፣ አሰገድዶ መደፈር፣ ድብደባ፣ ግድያ እና የሌሎችም ጾታዊ ጥቃቶች ሰለባ መሆናቸው ግን አሁንም ቀጥሏል። ከቅርብ አመታት ወዲህ ደግሞ የአሲድ ጥቃት በተደጋጋሚ እየተፈጸመ የምናስተውለው በሴቶች ላይ የሚፈጸም አሰቃቂ የጾታዊ ጥቃት አይነት ሆኗል። በሀገራችን በዓመት ከ50 እስከ 70 […]