Press statement

በረቂቅ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ላይ ከሰብዓዊ መብት የሲቪክ ድርጅቶች የቀረበ አስተያየት

[pdf-embedder url="https://ethdefenders.org/wp-content/uploads/2024/03/በረቂቅ-የሽግግር-ፍትህ-ፖሊሲው-ላይ-ከሰብዓዊ-መብት-የሲቪክ-ድርጅቶች-የቀረበ-አስተያየት-1-1.pdf" title="በረቂቅ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ላይ ከሰብዓዊ መብት የሲቪክ ድርጅቶች የቀረበ አስተያየት"][...]

Read More

የአዲስ ዓመት የሰላም ጥሪ

የአዲስ ዓመት የሰላም ጥሪ ጳጉሜ 1 ቀን  2015 በመገባደድ ላይ የሚገኘው 2015 ለአገራችን ኢትዮጵያ ሁለት ገጽታዎች አሉት፤ በአንድ በኩል የሰላም ጅምር ተስፋ ይዞ ቢመጣም፥ በሌላ በኩል ደግሞ ግጭቶች ተባብሰው በዜጎች…[...]

Read More

በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እና አለመረጋጋት በከፍተኛ ጥንቃቄ ሰላማዊ መፍትሔ እንዲገኝለት የቀረበ ጥሪ

  እኛ ሥማችን ከዚህ መግለጫ ግርጌ የተዘረዘረው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት እጅግ አሳስቦናል። ግጭቱን ለመቆጣጠር እና ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ክልሉ “በመደበኛ የሕግ ማስከበር ስርዓት ለመቆጣጠር አዳጋች” ሆኖብኛል…[...]

Read More

በሴቶች ላይ የሚፈጸምን የአሲድ ጥቃት በመቃወም በሴቶች መብት ተሟጋች ማህበራትና ድርጅቶች የተሰጠ የጋራ የአቋም መግለጫ

በሀገራችን የተለያዩ የሰብዓዊ መብትና የሴቶች ተቋማት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ለማስቀረት በርካታ ስራዎችን እየሰሩ መሆኑ ይታወቃል። ሴቶች ለጠለፋ፣ ያለዕድሜ ጋብቻ፣ አሰገድዶ መደፈር፣ ድብደባ፣ ግድያ እና የሌሎችም ጾታዊ ጥቃቶች ሰለባ መሆናቸው…[...]

Read More

ስለተጀመረው የሰላም ንግግር የማበረታቻ እና የመልካም ምኞቶች መግለጫ

ስለተጀመረው የሰላም ንግግር የማበረታቻ እና የመልካም ምኞቶች መግለጫ እኛ ስማችን ከዚህ በታች የተዘረዘረው አገር በቀል የሲቪክ ማህበራት በደቡብ አፍሪካ፣ ፕሪቶሪያ ከተማ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሕወሓት መካከል የተጀመረውን…[...]

Read More