በሚዲያ ሕጉ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ አሳሳቢ ይዘት ላይ ከጋዜጠኞች የሙያ ማህበር እና ከሰብዓዊ መብት ድርጅቶች የተሰጠ  መግለጫ 

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 19/2017 በ6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013ን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ…[...]

Read More

EHRDC is looking for an Intern

Duration: 12 months   Application deadline: 10/10/2024 (working hours)  Background   The Ethiopian Human Rights Defenders Center (EHRDC) has launched an internship program aimed at providing hands-on experience to interns in assisting…[...]

Read More

የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማን ናቸው? ምንስ ይጠበቅባቸዋል?

የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች የሚገለጹት በሚሠሩት ስራ እንጂ በማንነታቸው አይደለም፡፡ “የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች” ተብለው የሚገለፁት በግል ማንነታቸው፣ ባህሪ ወይም የማንነታቸው መገለጫ በሆኑ የወል መጠሪያዎች ሳይሆን በሰላማዊ መንገዶች ሰብአዊ መብቶችን ለማስከበርና ለማስጠበቅ…[...]

Read More
Press statement

በኪነ-ጥበብ ስራዎች እና ባለሙያዎች ላይ የሚደረጉ ጫናዎች እንዲቆሙ   ለመንግስት የቀረበ ጥሪ   “ኪነ-ጥበብን ማፈን የሃሳብ ነፃነትን መጋፋት ስለሆነ ተገቢ ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል” ያሬድ ሃይለማሪያም (በኢትዮጰያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር)…[...]

Read More
Press statement

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታሰሩ የመብት ተሟጋቾች ፍትሕ ይሻሉ!

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ መንግስት በወሰደው እርምጃ ጋዜጠኞችን ጨምሮ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት እንዲሁም በርካታ ቁጥር ያላቸው ግለሰቦች ለጅምላ እስር ተዳርገዋል። [pdf-embedder url="https://ethdefenders.org/wp-content/uploads/2024/02/Ehrdc-PS-statement-feb23-2024.pdf" title="Ehrdc PS statement feb23 2024"][...]

Read More