የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ሰራተኞች ከቦርድ አባላት ጋር ወይይት አድርገዋል


የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ሰራተኞች ከቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል። የድርጅቱ ሰራተኞች በድርጅቱ ውስጥ ስላላቸው ተግባር አስተዋውቀዋል ፤ ሰራተኞቹ እስካሁን ስለተከናወኑት ፕሮጀክቶች እና የወደፊት እቅዶችም አሳውቀዋል። የማህበሩ አስተዳደር በድርጅቱ ውስጥ…[...]

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል በጋዜጠኞቹ መፈታት የተሰማውን ደስታ ይገልጻል


April 7, 2022 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል በህጋዊ መንገድ በመዝገብ ቁ. 5220 እና አዋጅ ቁ.1113/2019 የተቋቋመ መንግስታዊ ያልሆነ፣ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው፡፡ ማዕከሉ ሁሉንም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ጋዜጠኞችን ለመጠበቅ…[...]

Ethiopian Women Human Rights Defenders Network in collaboration with Ethiopian Human Rights Defenders Center and United Nations Human Rights Office of the High Commissioner


[video width="540" height="960" mp4="https://ethdefenders.org/wp-content/uploads/2022/03/1.mp4"][/video] ባንቺ ላይ የደረሰው ማንኛውም ፆታዊ ጥቃት ያንቺ ጥፋት ሳይሆን ሙሉ በሙሉ የአጥቂሽ ጥፋት ነው!! ☑️ጥቃት ከደረሰብዎት ወይም የሚያውቁት ሰው ካለ ከስር በተዘረዘሩት ነፃ ስልክ ቁጥሮች ደውለው…[...]