ስለተጀመረው የሰላም ንግግር የማበረታቻ እና የመልካም ምኞቶች መግለጫ

ስለተጀመረው የሰላም ንግግር የማበረታቻ እና የመልካም ምኞቶች መግለጫ እኛ ስማችን ከዚህ በታች የተዘረዘረው አገር በቀል የሲቪክ ማህበራት በደቡብ አፍሪካ፣ ፕሪቶሪያ ከተማ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሕወሓት መካከል የተጀመረውን የሰላም ንግግር የምናበረታታ እና የምንደግፍ መሆኑን እየገለጽን፤ የሰላም ንግግሩ በመጀመሩ የተሰማንን ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን። ይህ ንግግር በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ እልባት እንዲያገኝ መንገድ […]

EHRDC released the 3rd assessment on the Situations of Human Rights Defenders in Ethiopia

The human rights situation in Ethiopia is deteriorating in 2022 Security force cases of abuse, armed group attacks, and deadly ethnic violence are contributing factors to this corrosion. Several reports of summary executions, civilian casualties, looting, and house burning have been reported from various parts of the country. After the TPLF claimed control of Dessie […]

The Ethiopian government should end the wave of disappearance and unlawful arrests of Human Rights Defenders, Journalists, and Activists. 

 “No alleged crimes or statements should justify the violation of Article 5 of the person’s right to be protected from enforced disappearance”  Ethiopian Human Rights Defender Center (EHRDC) is a non-governmental, non-partisan, and non-profit organization established to create a strong national human rights defenders’ network that is dedicated to protecting and defending Human Rights Defenders […]

በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተለይም በሴቶች እና ህጻናት ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት በተመለከተ የወጣ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ

ግፍን እንጠየፋለን፤  በዜጎች ላይ የሚፈጸሙ የጅምላ ግድያዎች ይቁሙ! (JULY 1,2022) እኛ የሴት የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥምረት አባላት እንዲሁም ከታች ስማችን የተዘረዘረው የሲቪክ ማህበራት ድርጂቶች አገራችን ሰላም የሰፈነባት፣ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የተገነባባት፣ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠባት እና ማህበራዊ ፍትሕ የጸናባት አገር እንድትሆን ካለን ጽኑ እምነት በመነጨ ትኩረታችንን ሰብአዊ መብቶች ላይ በማድረግ የበኩላችንን ድርሻ እያበረከትን እንገኛለን። የዛሬ አራት አመት […]

EHRDC signed a Memorandum of Understanding with Assosa University

EHRDC as part of its project to establish human rights clubs in higher education establishments all over Ethiopia officially signed an MOU with Assosa University. As part of the inauguration of the University’s vice president of Research and Community service, and Dr. Haimanot, Dean of the Law school, Mr. Kidane delivered welcoming remarks. On behalf […]